Select All
  • ግብጽ ወይስ ከነአን?
    4 0 1

    የአብርሃም ልጆች ለ400 አሜት በግብጽ በባርነት እንደነበሩ ይታወቃል። የራሳቸው ባልሆነ ሀገር የምደክሙ የሚለፉ ጡብ እየረገጡ የሰው ከተማ የሚገነቡ ለባርነት የተወሰኑ ነበሩ። ከብዙ አመታት በኋላ እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባውን ቃልኪዳን አሰበ። ከግብጽ ባሪነት በብዙ ተዓምራት አስወጣቸው። ሀብት ንብረታቸውን ይዘው ከባርነት ቀንበር ተላቀው ወደ ተስፋይቱ ምድር መጓዝ ጀመሩ። ምድረበዳ ላይ ረሀቡ፣ ጥማቱ፣ ድካሙ ስበረታ የእሥራኤል ልጆች በሙሴ ላይ አመጹ። "ግብጽ ይሻለን ነበር። ጡባችንን እየረገጥን እዚ...

  • የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀገርን በደሙ ገንብቷል
    2 1 1

    ሀገር እንደ ሀገር ከሚያስጠሯት ዋነኛ ነገር አንዱ ሉአላዊነቷ ነው። ሉአላዊነትን ከማያስደፍሩ ተቋማት ውስጥ ግንባር ቀደሙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው። ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ጠንካራ ሀገር ሆና የዘለቀች ለቅኝ ገዢዎች ያልተገዛች ሀያል ሀገር ናት። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያ ከውስጥም ከውጪም ለተቃጣባት ህልውና ግንባሩን ሰጥቶ ሀገር የታደገ፣ ከፊት በመሰለፍ በደሙ ሀገር የገነባ ሰራዊት ነው። ታላቅ አክብሮትና ምስጋና ለሰራዊታችን ይሁን!