ጉራmayle
Read this if you're wondering what has happened before, what's happening now and what would happen in Ethiopia. 🇪🇹 ሀገሬ ኢትዮጵያ ትልቅ የህልውና አደጋ ሲያጋጥማት ኢትዮጵያ ትላንት እንዴት ያለች ታላቅ ሀገር እንደነበረች በዝርዝር ለማሳየት ይህን አዘጋጀሁ። የዛሬውን ችግር ለመቅረፍ መጀመሪያ ችግሩን ራሱ አብጠርጥሮ መረዳት ያሻልና ትላንትን ዞር ብሎ በተስተካከለ መነፅር ማየት ይበጃል። የልጆቻችንን ነገ የምንሰራው ዛሬ ላይ ነውና የታ...
Completed
Mature