yes sir
  • WpView
    Leituras 6
  • WpVote
    Votos 0
  • WpPart
    Capítulos 1
WpMetadataReadEm andamento<5 mins
WpMetadataNoticeÚltima atualização qua, fev 6, 2019
WpInfo
Não Ficção
ለዝህ ጽሁፍ ያነሳሳኝ ፕሮፌሰር መረራ በፓርቲዎች ውይይት ጥቁሮች ወደ ነጮች ዩንቨርስቲ ኣልስስገባ ስላለው የአሜሪካ ኦክላሃማ እምትባል ክፍለሃገር አስተዳዳሪ ጥቁሮችን አናስገባም ብሎ ለፖሊሱ ሲያዘው ፕሬዝደንቱ ይደውልና ስልኩን ለፖሊስ ኣዛዡ ኣቀብለው ይለዋል ፕሬዝዳንቱም "ከአሁን በሁዋላ እማዝህ እኔ የአሜሪካን ፕሬዝደንት ነኝ እንጂ የክፍለሃገሩ ገዢ state governor አይደለም ጥቁሮቹን ወደ ዩንቨርስቲው አስገባቸው " ሲለው የፖሊስ አዛዡም yes sir ብሎ የፕሬዝደንቱን ትእዛዝ ተቀብሎ ጥቁሮቹ ወደ ዩንቨርስቲው ቅጥር ገብተው እንዲማሩ አድርጎአል። rendition vs extradition.፦ ሲሆን በክልሎች መሃከል ወንጅለኛን በምን መልኩ ነው እሚለዋወጡት ? የፌደራል አቃቤ ህግና የፌደራል ፖሊስ ባንድ ሃገር ውስጥ ሌላ ክልል ውስጥ ሄዶ የሽሽን ወንጀለኛ በምን መልኩ ነው ይዘው ለፍርድ እሚያቀርቡት ? ይህ ተቁዋማዊ ዝርፊያ ሲፈጸም ኢህዴግ እንደ ድርጅት የት ነበረ ? አቶ ህይልማርያምም አቅቶአቸው ነበረ አሉ። ለሜቴክ የመርከቡን ጉዳይ አስተካክል ብለው ትእዛዝ ሲሰጡ የሰማቸው ኣልነበረም። ዶ/ ር አብይ ሜቴክ ለሁለት እንዲከፈል ሲያዙ በሙስና የሚጠረጠሩትን አንስተዋል ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ግን የቦርድ አባል አድርገው ሾሙ ልማዘናጋት ሊሆን ይችላል ይህ ሹመት። ሌላው ደግሞ ባንቀፅ 28 መሰረት በሰብአዊ መብት ላይ የተፈፀሙ ወንጀሎች በይርጋ አይታገዱም። crimes againest humanity ሲሆኑ ይህም Gross Human Rights Violations ናቸው። ወንጀሉ ዓለም ዓቀፍ ባህሪ ያለው ሲሆን ይቅርታም ሆነ ምህረት አይደረግለትም ፥ ርእሰ ብሄሩም ቢሆን ምናልባት ወንጀለኛው ሞት ቢፈረድበት ወደ እድሜ ልክ ዝቅ ያደርጉለታል እንጂ ምህረትም ሆነ ይቅርታ አይደረግለትም። የፌደራሉ መንግስት ሙሰኞቹና በሰብአዊ መብት ጥሰት እሚጠየቁት ይሰጡኝ ሢል ለትግራይ ክልል ጥያቄን አቅርቦአል። በክልሎች መሃል በወንጀል እሚፈለግን ሰው ተላልፎ ስለመስጠት rendition /extradition በህግ የተቀመጠ ነገር ባይኖርም ፌልደራል ፖሊስና ጠቅላይ አቃቤ ህግ የስልጣን ወሰናቸው ያገሪቱ ግዛት መሆኑ የታወቀ ስለሆነ ክልሎች ይዘው ወንጀለኞችን የማስረከብ ግዴታ አለባቸው ፤ ማስጠጋትም ሆነ መሸሸግ የለባቸውም። ፌደራል ፖሊስም በየትኛውም የሃገሪቱ ክልል ተንቀሳቅሶ የሚፈልጋቸውን ሰዎች ይዞ ለፍርድ የማቅረብ ስልጣንና መብት አለው። በክልሎችባ በፌደራል መንግስት መሃከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ቅብብል ወይም አስተላልፎ ስለመስጠት extradition ምን እንደሚመስል በህግ የተነገገ ነገር ወይም ህገ መንግስቱ ምንም አይልም ። ፕሮፌሰር መረራ እንዳሉት እንደ ኦክላሃማ ፖሊስ yes sir ብሎ እሚታዘዝ ያስፈልጋል።
Todos os Direitos Reservados
Junte-se a maior comunidade de histórias do mundoTenha recomendações personalizadas, guarde as suas histórias favoritas na sua biblioteca e comente e vote para expandir a sua comunidade.
Illustration

Talvez você também goste

  • obsession turn into love
  • 𝙇𝙤𝙫𝙚𝙧𝙗𝙤𝙮 | 𝘑𝘢𝘮𝘦𝘴 𝘛. 𝘒𝘪𝘳𝘬   ᵇᵒᵒᵏ ᵗʰʳᵉᵉ
  • 𝐀𝐍𝐓𝐈-𝐑𝐎𝐌𝐀𝐍𝐓𝐈𝐂𝐒
  • The Fox on The Shelf
  • 𝐏𝐄𝐀𝐂𝐇𝐄𝐒, 𝐛𝐨𝐨𝐤 𝐨𝐧𝐞
  • 𝑪𝑯𝑨𝑺𝑬 𝑨𝑻𝑳𝑨𝑵𝑻𝑰𝑪 𝑺𝑴𝑼𝑻𝑺 (𝐝𝐢𝐬𝐜𝐨𝐧𝐭𝐢𝐧𝐮𝐞𝐝)
  • Victoria's Secret {COMPLETE}

𝙬𝙝𝙖𝙩 𝙬𝙞𝙡𝙡 𝙝𝙖𝙥𝙥𝙚𝙣 𝙬𝙝𝙚𝙣 𝙤𝙗𝙨𝙚𝙨𝙨𝙞𝙤𝙣 𝙩𝙪𝙧𝙣𝙨 𝙞𝙣𝙩𝙤 𝙡𝙤𝙫𝙚.... 𝙡𝙤𝙫𝙚 𝙩𝙝𝙖𝙩 𝙞𝙨 𝙗𝙚𝙮𝙤𝙣𝙙 𝙖𝙣𝙮 𝙡𝙞𝙢𝙞𝙩𝙨.... "𝙛𝙧𝙚𝙚 𝙢𝙚 𝙈𝙧 𝙠𝙞𝙙𝙣𝙖𝙥𝙥𝙚𝙧 "~ 𝙖𝙧𝙖𝙙𝙝𝙮𝙖 𝙢𝙞𝙨𝙝𝙧𝙖 " 𝙗𝙪𝙩 𝙟𝙖𝙖𝙣 𝙮𝙤𝙪 𝙖𝙧𝙚 𝙣𝙤𝙬 𝙩𝙧𝙖𝙥𝙥𝙚𝙙 𝙬𝙞𝙩𝙝 𝙢𝙚... 𝙛𝙤𝙧 𝙛𝙤𝙧𝙚𝙫𝙚𝙧"~ 𝙖𝙗𝙝𝙞𝙡𝙖𝙠𝙨𝙝𝙖𝙮 𝙍𝙖𝙞𝙘𝙝𝙖𝙣𝙙 🦋 "𝙄 𝙬𝙞𝙡𝙡 𝙣𝙚𝙫𝙚𝙧 𝙢𝙖𝙧𝙧𝙮 𝙮𝙤𝙪 , 𝙮𝙤𝙪 𝙖𝙧𝙚 𝙖 𝙢𝙤𝙣𝙨𝙩𝙚𝙧" ~ 𝙖𝙧𝙖𝙙𝙝𝙮𝙖 "𝙮𝙚𝙖𝙝 𝙟𝙖𝙖𝙣 𝙞 𝙖𝙢, 𝙖𝙣𝙙 𝙮𝙤𝙪 𝙝𝙖𝙫𝙚 𝙩𝙤 𝙨𝙥𝙚𝙣𝙙 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙬𝙝𝙤𝙡𝙚 𝙡𝙞𝙛𝙚 𝙬𝙞𝙩𝙝 𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙢𝙤𝙣𝙨𝙩𝙚𝙧 "~ 𝙖𝙗𝙝𝙞𝙡𝙖𝙠𝙨𝙝𝙖𝙮 𝙨𝙖𝙮𝙨 𝙬𝙞𝙩𝙝 𝙖 𝙨𝙢𝙞𝙧𝙠 ______________________________________ _____________ | Happy ending | | _____________ 𝗹𝗲𝘁'𝘀 𝗱𝗶𝘃𝗲 𝗶𝗻 𝘁𝗵𝗲 𝘀𝘁𝗼𝗿𝘆 𝗼𝗳 𝗮𝗿𝗮𝗱𝗵𝘆𝗮 𝗮𝗻𝗱 𝗮𝗯𝗵𝗶𝗹𝗮𝗸𝘀𝗵𝗮𝘆 𝘄𝗵𝗲𝗿𝗲...... 𝗼𝗯𝘀𝗲𝘀𝘀𝗶𝗼𝗻 𝗼𝗳 𝗮𝗯𝗵𝗶𝗹𝗮𝗸𝘀𝗵𝗮𝘆 𝘁𝘂𝗿𝗻𝘀 𝗶𝗻𝘁𝗼 𝗹𝗼𝘃𝗲.... 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗮𝗿𝗮𝗱𝗵𝘆𝗮 𝗿𝗲𝗮𝗹𝗶𝘀𝗲 𝗵𝗲𝗿 𝗹𝗼𝘃𝗲 𝗳𝗼𝗿 𝗮𝗯𝗵𝗶𝗹𝗮𝗸𝘀𝗵𝗮𝘆 𝗼𝗿.... 𝗢𝗿 𝗶𝘁 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗯𝗲 𝘀𝗼 𝗹𝗮𝘁𝗲.... 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝘀𝗵𝗲 𝗹𝗼𝘀𝘁 𝗵𝗶𝗺?

Mais detalhes
WpActionLinkDiretrizes de Conteúdo