• Se ha unidoOctober 21, 2018


Historias de Yeabtsega Ambaw
ሚስጥራዊው ሐይቅ de YeabtsegaAmbaw
ሚስጥራዊው ሐይቅ
አፈታሪክ እንደሚለው ምስራቅ አፍሪካ ውስጥ በምትገኘው ዮጵ ሐገር አንድ ንጉሥ የተቃጣበትን አደገኛ ወረራ ለመከላከል የጋኔሎችን ጦር ጠራ ። የዚህ ንጉሥ ስምም ታንዛን ይባላል።
ደስታን ፍለጋ  de YeabtsegaAmbaw
ደስታን ፍለጋ
ሶስት ወንድማማቾች ደስታን ፍለጋ ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው የሚያደርጉትን ጉዞ ያስቃኘናል። በመንገዳቸውም ደስታን ፤ ሐዘንን፤ ፍቅርን፤ ጀብድን፤ አስደናቂ ፍጥረታትን እንዲሁም...