ኢትዮጵያ ሀገሬ

940 37 21
                                        

ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለሁ፣

ላንቺም ብዬ እሠራልሻለሁ፣

አጓጉል ባህሪ ሲጋራ እና ጫቱ፣

መጠጥ እና ስድብ ደግሞ ሌብነቱ፣

ባንቺ በዘመንሽ ድራሻቸው ይጥፋ፣

  በብልፅግናዋም ሀገሬ ኧረ ትግፋ።

Ethiopian PoemsWhere stories live. Discover now