አባይ ታረሰ በጥቋቁር በሬ፣
ማሽላ ቢዘሩት በቀለ በርበሬ፣
ሰማይ ነው ቤቱ፣
አየር ነው ቤቱ፣
የኔ ቤት ፈርሶ የእርሱ መቀመጡ፣
ኧረ ምን አለበት ሲመሽ የላኩበት፣
ጉልበቱን ካመነ ቢቀር ምን አለበት፣
የ ኢትዮጵያ ልጆች በጣም ጎበዝ ናቸው፣
አባይን ለመስራት እድል ደረሳቸው።
